“ምረጪ – ወይ እገልሻለሁ ወይ እደፈርሻለሁ”- በኢትዮጵያ ጦርነት ውስጥ የጥቃት ክሶች ተበራከቱ

በ ማይክል ጆርጂ ተፅፎ በ Horn Anarchists ተተረጎመ Download PDF ሃምዴት ፣ ሱዳን (ሮይተርስ) – ወጣቷ ቡና ሻጭ ተከዜ ወንዝ ላይ አንድ ኢትዮጵያዊ ወታደር ከቤተሰቧ እና ወዳጆችዋ ጋር እንደነጠላት እና ለይቶ ወስዷት አስጨናቂ ምርጫ እንደሰጣት ትናግራች፡፡ የ 25 ዓመቷ ወጣት ከኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ተሰዳ አሁን ባለችበት በሱዳን ሃምዳዬት የስደተኞች ካምፕ ለሮይተርስ “’ምረጪ – ወይ እገልሻለሁ …

‘እጅግ በጣም አስቸኳይ ፍላጎት’: ረሃብ ትግራይን እያስጨነቀ ነው

በካራ አና ተፅፎ በ Horn Anarchists ተተረጎመ ናይሮቢ፣ ኬንያ Download PDF     እጅግ ከደከሙ ስደተኞች፣ በአጨዳ ወቅት አፋፍ ላይ እስከ ተቃጠሉ ሰብሎች ድረስ ረሃብ በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ውስጥ ከሁለት ወር በላይ ከዘለቀው ጦርነት በህይወት መትረፍ ለቻሉት ትልቅ ስጋት ጋርጦባቸዋል፡፡ ሰብአዊ እርዳታን ለማዳረስ የኢትዮጵያ መንግሥትን ተማፅነው ከገቡት የመጀመሪያ ግብረ ሰናይ ሠራተኞች ከወንዞች ውሃ እየጠጡ ስለተዳከሙ እና በተቅማጥ …

አስቸኳይ የሰብአዊ እርዳታ በትግራይ መዳረስ ለኢትዮጵያ የሰላም ጉዞ የመጀመሪያ እርምጃ ነው

የተለጠፈው በ 07/05/2013 የኤችአር / ቪፒ ብሎግ – በትግራይ ክልል ውስጥ የተነሳው ግጭት ከሁለት ወራት በላይ አስቆጥሯል፡፡ ሁኔታው ለአካባቢው ህዝብ በጣም ተስፋ አስቆራጭ ከመሆኑም በላይ በኢትዮጵያም ሆነ በመላው ክልል ያሉ ሁኔታዎችን እጅግ ተለዋዋጭ አድርጓቸዋል፡፡ እኔም ለኢትዮጵያ አመራር ግልፅ መልእክት አስተላልፌያለሁ ፤ እኛ ለመርዳት ዝግጁ ነን ፣ ነገር ግን ለሰብአዊ ዕርዳታ ሰጪዎች ተደራሽ መንገድ እስካልተገኘ ድረስ …